የ ሊነክስ ሚንት መግጠሚያ መምሪያ¶
ሊነክስ ሚንት የሚመጣው በ ISO ምስል ነው: (an .iso file) እና የ ማስነሻ ዲቪዲ ወይንም USB stick መፍጠር ያስችላል
እርስዎን ይህ መምሪያ ይረዳዎታል ትክክለኛውን የ ISO ምስል ለ ማውረድ: የ እርስዎን ማስነሻ መገናኛ ይፍጠሩ እና ሊነክስ ሚንትን በ እርስዎ ኮምፒዩተር ላይ ይግጠሙ
በ ቀጥታ ማስነሻ
መግጠሚያ
ከ ተገጠመ-በኋላ
ችግሩን መፈለጊያ
ተዘውትረው የሚጠየቁ ጥያቄዎች