እርዳታ የት እንደሚያገኙ
ብርካታ ተጠቃሚዎ እርስዎን ለ መርዳት እና ለ መምራት ዝግጁ ናቸው: እርስዎ ትእግስተኛ ከሆኑ እና እርስዎ የሚያስፈልገውን መረጃ በሙሉ በ ትክክል ካቀረቡ
የ ውይይት መድረክ
እዚህ በጣም ጥሩ እርዳታ ማግኘት ይችላሉ Linux Mint Forums.
Hint
በ መጀመሪያ በ መድረኩ ውስጥ ይፈልጉ: ሌላ ሰው ቀደም ብሎ ተመሳሳይ ጥያቄ ጠይቆ ከ ነበረ
የ ውይይት ክፍል
ሌላ በጣም ጥሩ እርዳታ እዚህ ማግኘት ይችላሉ በ IRC ውይይት ክፍል ውስጥ
ወደ ሊነክስ ሚንት የ ውይይት ክፍል ለ መግባት ያስጀምሩ: ዝርዝር መምረጫ: ዝርዝር --> ኢንተርኔት --> HexChat.
እርስዎ ሌላ አይነት የ መስሪያ ስርአት የሚጠቀሙ ከሆነ ይህን ይጠቀሙ Kiwiirc ወደ ውይይት ክፍል ለ መግባት
Hint
በርካታ ሰዎች በዚህ የ ውይይት ክፍል ይገናኛሉ እና እርስዎ ከ አለፍ ገደም ይመልከቱት: ጥያቄ የሚጠይቁ ከሆነ ትእግስተኛ መሆን በጣም አስፈላጊ ነው: ጥያቄውን አይደጋግሙ እና መልሱን እስከሚያገኙ ድረስ ይጠብቁ: አንዳንድ ጊዜ ጥቂት ሰአቶች ሊፈጅ ይችላል: የ እርስዎን ጥያቄ ለ መመልከት እና መልስ ለ መስጠት: ከ ጥቂት ደቂቆች በኋላ አያቋርጡ: የ እርስዎን ጥያቄ ተመልክተው እርስዎ ከሌሉ መልስ አይሰጥም
Hint
እርስዎ የ Hexchat የሚጠቀሙ ከሆነ: ወደ ትሪው ማሳነስ ይችላሉ: የ ማሰነሻውን ምልክት በ መጫን: ሰዎች የ እርስዎን የ ቅጽል ስም በ መጫን ከ እርስዎ ጋር ይገናኛሉ: ይህን ሲያደርጉ የ እርስዎ የ Hexchat ሁኔታ ምልክት ብልጭ ድርግም በማለት ለ እርስዎ ይታይል
የ ሕብረተሰብ ምንጮች
ይህ ያለ አስተማሪ ክፍል በጣም ጠቃሚ ነው ስለ ሊነክስ ሚንት በ በለጠ ለማወቅ
የ ጠንካራ አካል ዳታቤዝ በጣም ጠቃሚ ነው ስለ ተስማሚ ጠንካራ አካል ለ ማወቅ
የ አካባቢ ሕብረተሰብ
እርዳት በ እርስዎ ቋንቋ ለማግኘት: ዝግጁ ከሆነ የ አካባቢ ሕብረተሰብ.