የ ጠንካራ አካል drivers

ሊነክስ ሚንትን ከ ገጠሙ በኋላ በ መጀመሪያ ማድረግ ያለብዎት ነገር ዝግጁ የሆኑ የ ጠንካራ አካሎች drivers መመርመር ነው

  1. ያስጀምሩ :ዝርዝር መምረጫ:ዝርዝር --> አስተዳዳሪ --> የ Driver አስተዳዳሪ
_images/mintdrivers.png

Hint

እርስዎ ከ መስመር ውጪ ከሆኑ: የ Driver አስተዳዳሪ ወደ ኢንተርኔት መገናኘት እንዳልቻለ መልእክት ያሳይዎታል

_images/mintdrivers-2.png

እርስዎ የ ሊነክድ ሚንት ማስነሻ USB stick (ወይንም ዲቪዲ) ያስገቡ: ይጠብቁ እስከሚጫን እና ይጫኑ OK.

  1. ተገቢው ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ ለ መምረጥ ዝግጁ የሆነ drivers እና ይጫኑ ለውጦች መፈጸሚያ:
  2. ኮምፒዩተሩን እንደገና ያስጀምሩ