የ ማስነሻ መገናኛ አካል ይፍጠሩ

ቀላሉ መንገድ ሊነክስ ሚንትን ለ መግጠም የ USB stick ይጠቀሙ

እርስዎ ከ USB ማስነሳት ካልቻሉ በ ዲቪዲ ይሞክሩ

እንዴት ነው የ USB stick ማስነሻ የሚፈጥሩት

በ ሊነክስ ሚንት ውስጥ

በ ቀኝ-ይጫኑ በ ISO ፋይል ላይ እና ይምረጡ :ዝርዝር መምረጫ:የ ማስነሻ USB Stick መፍጠሪያ: ወይንም ያስነሱ :ዝርዝር መምረጫ:ዝርዝር --> ተጨማሪዎች --> USB ምስል መጻፊያ:

_images/mintstick.png

ይምረጡ የ እርስዎን USB አካል እና ይጫኑ መጻፊያ.

በ Windows, Mac OS, ወይንም ሌሎች የ ሊነክስ ስርጭቶች

ያውርዱ Etcher, ይግጠሙ እና ያስኩዱ

_images/etcher.png

ይጠቀሙ Etcher

ይጫኑ ምስል ይምረጡ እና ይምረጡ የ እርስዎን ISO ፋይል

ይጫኑ ይምረጡ drive እና ይምረጡ የ እርስዎን USB stick.

ይጫኑ Flash!.

የ ዲቪዲ ማስጀመሪያ እንዴት እንደሚፈጥሩ

ኦፕቲካል ዲስክ ዝግተኛ ነው: ወደ ዲስክ ማቃጠል ስህተት ሊያስከትል ይችላል

Note

ችግር እንዳይፈጠር በ ዝግተኛ ፍጥነት ያቃጥሉ

Warning

እርስዎ የ ISO ይዞታውን ወደ ዲቪዲ ያቃጥሉ: የ ISO ፋይል አይደለም: በሚጨርሱ ጊዜ: የ እርስዎ ዲቪዲ እነዚህን ዳይሬክቶሪስ መያዝ አለበት እንደ boot እና casper: ባዶ ዲቪዲ መሆን የለበትም ይህን ያየዘ እንደ .iso file.

በ ሊነክስ ውስጥ

ይግጠሙ እና ይጠቀሙ xfburn.

በ Windows ውስጥ

በ ቀኝ-ይጫኑ በ ISO ፋይል ላይ እና ይምረጡ ዝርዝር ምርጫ: የ ምስል ዲስክ ማቃጠያ

እርግጠኛ ለ መሆን ISO ያለ ምንም ስህተት መቃጠሉን: ይምረጡ :ዝርዝር ምርጫ:ዲስክ ማረጋገጫ ከ ተቃጠለ በኋላ:

በ Mac OS ውስጥ

በ ቀኝ-ይጫኑ በ ISO ፋይል ላይ እና ይምረጡ ዝርዝር ምርጫ: የ ምስል ዲስክ ወደ ዲስክ ላይ ማቃጠያ