የ እርስዎን የ ISO ምስል ያረጋግጡ

የ እርስዎን ISO ምስል ትክክለኛነት ማረጋገጥ በጣም አስፈላጊ ነው.

ትክክለኛነት ማረጋገጫ የሚያረጋግጠው የ ISO ምስል በ ትክክል መውረዱን ነው: እና የ እርስዎ ፋይል ትክክለኛ መሆኑን ነው ከ ወረደበት ሰርቨር ውስጥ: እርስዎ በሚያወርዱ ጊዜ የ ተበላሸ ፋይል ወይንም የ ተሳሳተ ከሆነ በሚገጠም ጊዜ ችግር ሊፈጥር ይችላል

ማረጋገጫ መመርመር የሚጠቅመው እርስዎ ያወረዱት የ ISO ምስል በ ሊነክስ ሚንት መፈረሙን ለ ማረጋገጥ ነው: እና ምንም እንዳልተሻሻለ እና መጥፎ ኮፒ አለመሆኑን ለ ማረጋገጥ ነው:

በ ሊነክስ ሚንት የሚቀርበውን የ SHA256 ድምር ያውርዱ

ሁሉም የ ማውረጃ አንፀባራቂዎች የሚያቀርቡት የ ISO ምስል ነው: ከ sha256sum.txt ያይል እና sha256sum.txt.gpg ፋይል ጋር: እርስዎ እነዚህን ፋይሎች ይህን የ ISO ምስል ከሚያወርዱበት ቦታ ማግኘት ይችላሉ

እርስዎ ሊያገኙት ካልቻሉ ይቃኙ በ Heanet የ ማውረጃ ማንፀባረቂያ እና ይጫኑ የ ሊነክስ ሚንት እትም እርስዎ ያወረዱትን

ሁለቱንም ያውርዱ sha256sum.txt እና sha256sum.txt.gpg.

Do not copy their content, use "right-click->Save Link As..." to download the files themselves and do not modify them in any way.

ትክክለኛነት ማረጋገጫ

የ እርስዎን ISO file ትክክለኛነት ለማረጋገጥ: የ SHA256 sum ያመንጩ እና ድምሩን ከ ነበረው የ sha256sum.txt ያወዳድሩ

sha256sum -b yourfile.iso

Hint

If you are using Windows follow the tutorial How to verify the ISO image on Windows.

የ እርስዎ ድምር ተመሳሳይ ከሆነ: የ እርስዎ ISO image በ ትክክል ወርዷል ማለት ነው: ድምሩ ተመሳሳይ ካልሆነ እንደገና ያውርዱ


ትክክለኛነት መመርመሪያ

ትክክለኛነት ለ መመርመር የ sha256sum.txt, ፊርማውን ይመርምሩ የ sha256sum.txt.gpg በሚቀጥሉት ደረጃዎች

የ ሊነክስ ሚንት ፊርማ ቁልፍ ማምጫ:

gpg --keyserver hkp://keyserver.ubuntu.com:80 --recv-key "27DE B156 44C6 B3CF 3BD7  D291 300F 846B A25B AE09"

Note

ይህ gpg የ ቁልፍ መለያ ችግር ከ ፈጠረ: በሱ ፋንታ የሚቀጥለውን ትእዛዝ ይጠቀሙ:

gpg --keyserver hkp://keyserver.ubuntu.com:80 --recv-key A25BAE09
gpg --list-key --with-fingerprint A25BAE09

Check the output of the last command, to make sure the fingerprint is 27DE B156 44C6 B3CF 3BD7 D291 300F 846B A25B AE09 (with or without spaces).

ትክክለኛነት መመርመሪያ ለ sha256sum.txt:

gpg --verify sha256sum.txt.gpg sha256sum.txt

የ መጨረሻውን ትእዛዝ ውጤት ለ እርስዎ የ ፋይል ፊርማውን ይነግርዎታል ጥሩ እና በ ትክክል መፈረሙን በ A25BAE09 ቁልፍ:

Note

ምናልባት GPG የ እርስዎ ሊነክስ ሚንት ፊርማ በ እርስዎ ኮምፒዩተር የሚታመን አይደለም ሊል ይችላል: ይህ የሚጠበቅ እና በ ትክክል መደበኛ ነው

Hint

በ በለጠ ለ መረዳት ስለ ISO ማረጋገጫ: ወይንም BETA, LMDE ወይንም አሮጌ እትም ለ ማረጋገጥ: ይህን ያንብቡ የ ISO ምስል እንደት እንደሚያረጋግጡ.