በ መከፋፈል ላይ

ዲስኮች እና ክፍልፋዮች በ ሊነክስ ውስጥ

እርስዎ እርግጠኛ ካልሆኑ ለ ሊነክስ አካሎች ስም ገጽታ እና ክፍልፋዮች ወይንም ስለ ፋይል ስርአት እና መጫኛ ነጥብ: ይህን ያንብቡ:

የ ተወሰነ /የ ቤት ክፍልፋይ

በ ሊነክስ ውስጥ የ /ቤት ዳይሬክቶሪ የሚጠቀሙት የ ተጠቃሚውን ዳታ እና ምርጫዎች ለ ማስቀመጥ ነው

ይህ ዳይሬክቶሪ የያዘው አንድ ንዑስ ዳይሬክቶሪ ነው ለ እያንዳንዱ ተጠቃሚ መግለጫ: ለምሳሌ እንበል የ እርስዎ ተጠቃሚ ስም john``ነው እንበል: እርስዎ ቤት ዳይሬክቶሪ ``/home/john ይሆናል: እርስዎ ያወረዱት /home/john/Downloads ይሆናል: የ እርስዎ ሰነድ /home/john/Documents ይሆናል: የ እርስዎ Firefox bookmarks እዚህ ውስጥ በ /home/john/.mozilla ይሆናል ወዘተ...

/ቤት የ ተወሰነ ክፍልፋይ መስጠት የሚጠቅመው: እርስዎ የ ተጠቃሚውን ዳታ ከ መስሪያ ስርአቱ ጋር መለያየት ነው

ይህ የሚጠቅመው እርስዎ ጠቅላላ ስርአቱን ማጥፋት እና እንደገና መግጠም ይችላሉ ምንም የ ተጠቃሚውን ዳታ ሳይነኩ

ሊነክስ ሚንትን በሚገጥሙ ጊዜ:

  1. ይመድቡ የ / መጫኛ ነጥብ ለ መከፋፈያ የ ተወሰነ ለ መስሪያ ስርአቱ: እና መግጠሚያው አጥፍቶ እንዲያሰናዳው ይንገሩት
  2. ይመድቡ የ /home መጫኛ ነጥብ ለ ክፍልፋይ ለ ተጠቃሚው ዳታ የ ተወሰነ: እና የ ተጠቃሚ ዳታ ቀደም ብሎ ይዞ ከ ነበረ እርግጠኛ ይሁኑ መግጠሚያው እንዳያጠፋው:

Warning

ይህ ለ አዲስ ተጠቃሚዎች አይመከርም: አንዴ ከ ተሳሳቱ የ እርስዎን ዳታ ባጠቃላይ ያጠፋዋል: ሁል ጊዜ ተተኪ ይፍጠሩ: እርግጠኛ ይሁኑ የሚመርጡትን ክፍልፋይ: እና የ አቀራረብ ምርጫዎችን ይመርምሩ

Note

የ ሊነክስ ሚንት መስሪያ ስርአት ቤ ግምት 15ጌባ ይፈልጋል: እና እርስዎ ተጨማሪ ሶፍትዌር ሲገጥሙ እያደገ ይሄዳል: እርስዎ ከቻሉ መጠኑን 100ጌባ ያድርጉት: የ እርስዎን በርካታ ነፃ ቦታ ለ ቤት ክፍልፋይ ያድርጉ: የ ተጠቃሚ ዳታ (የ ወረዱ: ሰነዶች: ቪዲዮ: ስእሎች) በርካታ ቦታ ይወስዳሉ