ስርአት ፎቶ ማንሻ

የ እርስዎን የ መሥሪያ ስርአት ከ መጀመርዎት በፊት: የ ስርአት መመልከቻ ፎቶ ያሰናዱ: እና አንድ ችግር ከ ተፈጠረ: እርስዎ ይህን በ መጠቀም ወደ ነበረበት ሁኔታ ለ መመለስ ይችላሉ

  1. ማስጀመሪያ :ዝርዝር ምርጫ:ዝርዝር --> አስተዳዳሪ --> Timeshift.
  2. ይምረጡ RSYNC እና ይጫኑ ይቀጥሉ:
_images/timeshift-1.png
  1. እርስዎ የ መመልከቻ ፎቶ ማስቀመጥ የሚፈልጉበትን አካል ይምረጡ እና ይጫኑ ይቀጥሉ
_images/timeshift-2.png

Note

የ ተመረጠው አካል ምንም አልተሰናዳም እና ምንም ዳታ አልጠፋም: የ ስርአት መመልከቻ ፎቶ የሚቀመጠው አዲስ በ ተፈጠረው timeshift በ root ዳይሬክቶሪ በ ተመረጠው አካል ውስጥ ነው

  1. የ ስርአት መመልከቻ ፎቶ መቼ እንደሚቀመጥ ይምረጡ
_images/timeshift-3.png

Note

የ ስርአት መመልከቻ ፎቶ ጭማሪ ነው: የ መጀመሪያው መመልከቻ ፎቶ ከፍተኛ ቦታ ይወስዳል: አዲስ የ መመልከቻ ፎቶ የሚወስደው ለ ተቀየረው ፋይል ትንሽ ተጨማሪ ቦታ ነው

Note

ማስነሻ መመልከቻ ፎቶ የሚፈጠረው ከ በስተ ጀርባ ነው: እና ምንም ተፅእኖ አይፈጥርም በ ማስነሻ ቅደም ተከተል ፍጥነት ላይ

  1. ይጫኑ መጨረሻ:
_images/timeshift-4.png