የ ቋንቋ ድጋፍ

የ ቋንቋ ድጋፍ የሚያካትተው የ ትርጉም ጥቅል ነው የ ተዛመዱ እንደ ፊደል-ማረሚያ: ተመሳሳይ: ጭረት: እና መዝገበ ቃላት: የ እርስዎን ስራ ለ ማቃለል በ ሶፍትዌር መተግበሪያዎች ውስጥ እንደ ሊብሬ ቢሮ ላሉ አይነቶች

  1. ማስጀመሪያ :ዝርዝር መምረጫ:ዝርዝር --> ምርጫዎች --> ቋንቋ
_images/mintlocale.png
  1. ይጫኑ ቋንቋ መግጠሚያ / ማስወገጃ
_images/mintlocale-2.png
  1. ከ እርስዎ ቋንቋ አጠገብ ለ እርስዎ ምልክት የሚታይ ከሆነ አንዳንድ ቋንቋ ጥቅሎች ጎድለዋል ይምረጡ የ እርስዎን ቋንቋ እና ይጫኑ የ ቋንቋ ጥቅሎች መግጠሚያ