የ ማስነሻ ምርጫ

አንዳንድ የ graphics cards እና motherboards በ ትክክል አይሰሩም በ open-source drivers በ ነባር በ ሊነክስ ሚንት ውስጥ በሚገኘው

በ ተስማሚ ዘዴ

ቀላሉ መንገድ ይህን መምረጥ ነውt ተስማሚ ዘዴ ከ USB stick (ወይንም ዲቪዲ) ማስነሻ ዝርዝር ውስጥ

_images/efi-compatibility.png

Grub menu (EFI mode)

_images/isolinux-compatibility.png

Isolinux menu (BIOS mode)

ይህ ካልሰራ: እርስዎ ይህን ይሞክሩ የ nomodeset ማስነሻ ምርጫ

የ Nomodeset ማስነሻ ምርጫ

ከ EFI ዘዴ ውስጥ: ያድምቁ የ Start Linux Mint ምርጫ እና ይጫኑ e የ ማስነሻ ምርጫ ለ ማሻሻል

_images/efi-nomodeset.png

ይቀይሩ quiet splashnomodeset እና ይጫኑ F10 ለ ማስጀመር

በ BIOS ዘዴ: ያድምቁ ሊነክስ ሚንት ማስጀመሪያ እና ይጫኑ Tab የ ማስነሻ ምርጫ ለ ማሻሻል

_images/isolinux-nomodeset.png

ይቀይሩ quiet splashnomodeset እና ይጫኑ Enter ለ ማስነሻ

ይህን ተግባር ይደጋግሙ ከ ገጠሙ-በኋላ በ እርስዎ grub ማስነሻ ዝርዝር ውስጥ እና ያንብቡ :ሰነድ:`drivers` ለ መግጠም ተጨማሪ drivers.

ሌሎች የ ማስነሻ ምርጫዎች

እርስዎ ማስነሳት ካልቻሉ: ከሚቀጥለው አንዱን ይሞክሩ

  • ይህን ይሞክሩ nouveau.noaccel=1 ከዚህ ይልቅ nomodeset.

  • መግጠም ከ ጨረሱ በኋላ: ይጠቀሙ: ዝርዝር ምርጫ:የ ረቀቀ ምርጫ --> እንደገና ማግኛ ዘዴ ከ ማስነሻ ዝርዝር እና ይምረጡ ይቀጥሉ.

አሮጌ እትም መግጠሚያ

የ እርስዎ ኮምፒዩተር የ መስማማት ችግር ከ ገጠመው ከ ዘመናዊው ሊነክስ ሚንት ጋር: ያለፈውን እትም ይግጠሙ ከ ተመሳሳይ ሊነክስ ሚንት ዝርያ ውስጥ

ለምሳሌ: እርስዎ መግጠም ካልቻሉ ሊነክስ ሚንት 18.3 (የሚመጣው ከ 4.10 ከረኔል ጋር ነው) ይግጠሙ ሊነክስ ሚንት 18 (የሚመጣው ከ 4.4 ከረኔል ጋር ነው) እና ማሻሻያ ወደ 18.3.

Note

በ መጀመሪያ የሚለቀቀው እትም የሚጠቀመው LTS (ለ ረጅም ጊዜ ድጋፍ) ከረኔል ነው: ይህን እትም ማሻሻል ወደ ዘመናዊው እትም ከረኔሉን አይቀይረውም