የ በርካታ መገናኛ codecs

ለ አንዳንድ የ በርካታ መገናኛ ይዞታዎች ተጨማሪ ኮዶች መግጠም ያስፈልጋል

Note

እርስዎ ሊነክስ ሚንትን ሲገጥሙ ከ ኢንተርኔት ጋር የ ተገናኙ ከሆነ በ ምርጫው ላይ ምልክት ካደረጉ እነዚህ ኮዶች ይገጠማሉ

  1. ማስጀመሪያ :ዝርዝር ምርጫ:ዝርዝር --> ድምፅ & ቪዲዮ --> የ በርካታ መገናኛ ኮዶች መግጠሚያ:
_images/mint-meta-codecs.png
  1. ይጫኑ መግጠሚያ.
  2. የ እርስዎን የ መግቢያ ቃል ያስገቡ እና ይጠብቁ codecs በ እርስዎ ኮምፒዩተር ላይ እስኪገጠም ድረስ